ከ51% በላይ ትርፍ ለባለ አክስዮኖች ያከፋፈለ ብቸኛ አክሲዮን ማህበር - አያት Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

በኢትዮጵያ ሪል_ስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው አያት ሪል እስቴት ለአዲስ አባላት ለተወሰነ ጊዜ  የሚቆይ የአክሲዮን ሽያጭ መጀመራችንን እንገልፃለን። በ2015 ዓም .... 51.4% ትርፍ በ2014 ዓም .... 44% ትርፍ በ2013 ዓም .... 39% ትርፍ (በኮሮና ወረርሽኝ ወቅት) ነግዶ ስለማትረፍ እርግጠኛ መሆን አይቻልም ...ገንዘብን ካለስራ ማስቀመጥም በራሱ ኪሳራ ነው። ስለ ጥሬ እቃ፣ የቤት ኪራይ፣ የሰራተኛ አስተዳደር እና ደመወዝ ሳይጨነቁ ካለምንም ውጣውረድ ጥሪትዎን በዓመት ከግማሽ በላይ ያሳድጉ። አምና የ1,000,000 ብር አክሲዮን የገዙ የ513,800 ብር ትርፍ ተከፉይ ሆነዋል። ከ100,000 ብር ጀምሮ ለአዳዲስ አባላት የአክሲዮን ሽያጭ ተጀምሯል፡፡ ቅድመ ክፍያ 40% ሆኖ ቀሪው 60% በ3 አመት የሚከፈል ይሆናል። በአንድ አክሲዮን የሪል-እስቴት፣ የማርብል፣ የጠጠር እና የብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪዎችን ጨምሮ የ8 ትርፉማ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፡፡ ትርፋማውን የአያት አክሲዮን በመግዛት ገንዘብዎን ከግሽበት ይታደጉ !! አክሲዮኑን ለህፃናት ልጆችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ፡፡ በአንድ አክሲዮን ብዙ ድርጅቶችን የሚያገኙበት ብቸኛው ድርጅት

Share this with your friends