house in Addis for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : Furnished
  • House Type : Penthouse
  • Site (Location) : lebu mabrat
  • Bedrooms : 4
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 3

Description

የማይታመን ቅናሽ 1.4 ሚሊዮን ብር ከአንድ ቤት ላይ ለአጭር ቀናቶች ብቻ የሚቆይ ከ 8% - 25% የሚደርሱ ቅናሾችን እርሶን እየጠበቀ ነው ይፍጠኑ። ከ 27 አመታት በላይ በግንባታ ስራ የምናውቀው DMC አሁን ደግሞ ለመኖሪያ እና ለ investment አመቺ በሆነው በለቡ መብራት በሚገኘው በ65,395 ካሬ ላይ ባረፈው ሰፊ መንደር ላይ :- ከስቲዲዮ - ባለ 4 መኝታ ቅንጡ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርቧል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤትዎን የራስዎ ያድርጉ እንዲሁም 50% የባንክ ብድርን አመቻችተንሎታል ዘመኑ ባመጣው technology የAluminum Formwork Construction በፍጥነት የሚገነቡት ቤቶቻችን ውበትና ጥራትን የተጎናፀፋ ናቸው ። እንዲሁም ሞል Standard የሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ 28 ካሬ ጀምሮ በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርበናል ይፍጠኑ። በተጨማሪም በየትኛው የግንባታ progress ላይ እያለ 2 እጥፍ አትርፈው መልሠው ለ3ኛ ወገን መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ለማስያዝ :- ️092*******