Ayat for sale & price in Ethiopia

Price : 745,000.00 ETB

Description

ታላቅ ዜና ከአያት አክሲዮን ማህበር በአያት ባቡር ጣቢያ ,አያት ዞን 3 እና ዞን 8 እየገነባ ባለው ሳይት ላይ ታላቅ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነው። ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ አነስተኛ የካሬ አማራጭ ዝቅተኛ ወለል ላይ በዝቅተኛ ዋጋ ባለማግኘት ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሚ የቀረበ የማይገኝ ዕድል የካሬ አማራጭ 72ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ 90ካሬ - ባለ ሁለት መኝታ 105 ካሬ- ባለ ሶስት መኝታ 115ካሬ - ባለ ሶስት መኝታ 146ካሬ- ባለ አራት መኝታ አከፋፈል * የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ መክፈል የቤት ባለቤት ያደርጎታል፤ * በካሽ የአከፋፈል ስርአታችን ሲጠቀሙ የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ በሰባት ዙር የህንጻዎን እድገት እያዩ ቀስ ብለው ይከፍላሉ። * በ60/40 የዱቤ አማራጫችን የመኖሪያ ቤቱን አጠቃላይ ዋጋ 60% ብቻ በስድስት ዙር(3ዓመት )የህንጻዎን እድገት ተከትለው በመክፈል ቤቶን ከተረከቡ በኋላ ቀሪውን 40% ከ10 እስከ 30 አመት ሲያሻዎት እየኖሩበት አልያም አከራይተው መክፈል ይችላሉ። እንዲሁም እስከ 25% ቅናሽ ርክክብ * ቤትዎን በሶስት አመት ጊዜ ውስጥ ይረከባሉ፤ * ቤትዎን ሲረከቡ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግንባታ የመረከብ መብትዎ እንደተጠበቀ ነው። ️ ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ቀድመው ቀጠሮ በማስያዝ የተሻለ የካሬ እንዲሁም የወለል አማራጮች ባሉበት በዚህ ወቅት ይጎብኙ። ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ። ለበለጠ መረጃ :- +25******* +25*******

Share this with your friends