DMC Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 5,600,000.00 ETB

Description

️ 092*******            10 ቤቶች ብቻ ቀሩን          በ 1ካሬ የ8000ብር ቅናሽ በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ ኮምፖውንድ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን  በማስታወቅያ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። አፓርትመንቶቻችን ስቱዲዮ       56m2 ባለ 1 መኝታ     77m2, 85m2 ባለ 2 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል 123m2, 128m2, 148m2 ባለ 3 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል 146m2, 153m2, 159m2, 167m2 ባለ 4 መኝታ + የራሱ ሻወር እና ሽንት ቤት ያለው የሰራተኛ ክፍል       177m2, 181m2 እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ       29m2, 35m2, 43m2, 67m2       ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች  በ አንድ ህንፃ ላይ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ ባለ 6 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ያሉት ( ፓርኪንግ)   ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ  ሰገነት። ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ። ለበለጠ መረጃ: የሽያጭ አማካሪ በላይ ኃይሉ ️+25******* ይደውሉ።

Share this with your friends