A9 mini security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted: 7 hours ago
  • Brand: MI
  • Condition : New

Description

A9 mini security camera #በድብቅ_ካሜራ_የቤትዎን_የንግድ_ቦታዎን_እንቅስቃሴ_በስልክዎ_ይከታተሉ ለመኪናዎ፣ ለቤቶ፣ ለቡቲክ፣ ለሱቅ..ወዘተ... #A9_ሚኒ_ካሜራ በጣም አነስተኛ(ለመደበቅ እጅግ አመቺ) በቀላሉ በስልክ አገናኝተው ያሉበት ቦታ ሆነው የሚቆጣጠሩበት ድብቅ ካሜራ          �በቀላሉ ማንቀሳቀስ ፣ በፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና መደበቅ የሚያስችል ። �150° እየዞረ መቅረፅ የሚችል ። �እንቅስቃሴዎች ላይ አትኩሮ መቅረፅ የሚችል። �ጭለማ ውስጥ ያለምንም ችግር መቅረፅ የሚችል። �5 ሰዓት ያለ ምንም ችግር በራሱ ባትሪ መቅረፅ የሚችል። �- ከስልካችን ጋር Application በመጠቀም መቅረፅ እና ቀጥታ መመልከት የሚያስችል ። �እስከ 128 gb ሜሞሪ መቀበል የሚችል፡፡ ለመኪናዎ፣ ለቤቶ፣ ለቡቲክ፣ ለሱቅ..ወዘተ... ለፈለጉት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ ። ዋጋ= 4500 ብር ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን ክፍላገር በ ፖስታ እንልካለን

Share this with your friends