Gpower Backup battery & Inverter in Ethiopia

Price : 301,000.00 ETB

  • Posted: 17 hours ago

Description

የመብራት መጥፋት አሳስቦታል? ለዚህ ችግር የሚሆን ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ እንዲሁም ለአቀማመመጥ ምቹ የሆነ መፍትሄ ይዘንላችሁ መጥተናል:- G-power ሊትየም ባትሪ እና ሀይብሪድ ኢንቨርተሮችን ከ 5ኪሎዋት ጀምሮ ያቀርባል ️093******* ️097******* ባለ 330watt, Monocrystaline solar panel እናቀርባለን ለመኖሪያ ቤቶች ለቢሮዎች ለኢንተርኔት ካፌዎች ለቴሌኮም ተቋማት እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት መሆን ይችላል *በአገልግሎት ዘመኑ ምንም አይነት ወጪ የማያስወጣ፤ * ለመግጠም ቀላል፣ *ለአቀማመጥ ምቹ ፣ *ምንም አይነት ድምፅ እና ጭስ የሌለው፤ *ታዳሽ ኃይል የሚጠቀም ‍️የ 5ዓመት ዋስትና ከነፃ ገጠማ ጋር