Silver Crest Air Frayer 15 Liter Oven & Cooker for sale & price in Ethiopia

Price : 14,900.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago

Description

Silver Crest Air Frayer 15 Liter
️ ያለ ዘይት ምግብ ማብሰያ
️ ባለ ሁለት ደረጃ ማብሰያ
️ በአንድ ጊዜ 15 ሊትር ምግብ ያበስሉበታል
️ የፈለጉትን ፍራፍሬ በፍጥነት አድርቆ ፓውደር ለማዘጋጀት የሚፈለግ
️ ባለሙያዎች "ቋንጣ" ስጋ ያደርቁበታልም
️ 2400 W ሃይል የሚጠቀም ፈጣን
️ ከዘይትና ቅባት ነፃ የሆነ ምግብ አብስለው በመመገብ ጤናዎን ይጠብቁ
Price 14,900 Birr

Share this with your friends