ያለቀለት ቤት በሙሉ ክፍያ ወይም በረጅም ክፍያ ግንባታ ላይ ያለውን  በ 15% ብቻ ይመዝገቡ። for sale & price in Ethiopia

Price : 5,890,060.00 ETB

Description

https://chat.whatsapp.com/Lo5nHRbK7X6K2dAiHKRgIO በሀገራችን ስመ ገናናውና በሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ልማት ዘርፍ ፈር ቀዳጁ/ቀዳሚው፤ በግንባታው ጥራትና ሁሌም ለደንበኞቹ ብዙ አማራጮች ያሉት አያት ሪል እስቴት አ.ማ አሁን ደግሞ ለየት ባለ አማራጮቹ ለተወሰነ ጊዜ በሚቆይ የአፓርታማ መኖሪያ ቤቶች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርጎ መኖሪያ ቤትዎን በተለያዪ ሳይቶቻችን እነሆ ይላል!!   ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭና ምቹ በሆኑት ሳይቶቻችን በCMC ፣በመሪ፣በአያት ዞን 2፣በአያት ዞን 3ና አያት ዞን 8 ቅድመ ክፍያ ከ10% ጀምሮ የ60/40 ዱቤ አገልግሎት እስከ 30 ዓመት የሚቆይ የቅናሽ ፓኬጅ እስከ 25% ~~~ ያሉን መኝታ ቤቶች፦ ባለ 1 መኝታ ቤት ባለ 2 መኝታ ቤት ባለ 3 መኝታ ቤት ባለ 4 መኝታ ቤት ከ 20-330 ካሬ የንግድ ቤቶችም አሉን። ቀድሞ የመጣ የተሻለ ምርጫ ያገኛል ይፍጠኑ ገንዘቦን ትክክለኛ ቦታ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ። ያስታውሱ፦የቤቶቻችን መሸጫ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይሸጣል!!    ለነገዎ ዛሬውኑ ይወስኑ፤ቤትዎን እየኖሩበት ይግዙ!!    ለበለጠ መረጃ፦+25*******          ይደውሉ!! Telegram,Whatsup,Imo,Viber https://chat.whatsapp.com/Lo5nHRbK7X6K2dAiHKRgIO

Share this with your friends