Share Axion for sale & price in Ethiopia

Price : 100.00 ETB

Description

የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም 40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ ለበለጠ መረጃ: በ 093******* ይደውሉ