Infinix hot 10 lite Smartphone for sale & price in Ethiopia

Price : 8,300.00 ETB Slightly Negotiable

Description

infinix hot 10 lite. 1 አመት ከ 7 ወር ጥቅም ላይ የዋለው። ባትሪው አስተማማኝ ቀኑን ሙሉ ኢንተርኔት ምትጠቀሙ ከሆነ ሙሉ ቀን። ካለ ኢንተርንት 2 ቀን። ስልኩን በደንብ አሳይቻቹ ነው ምገዙት። ገዝታቹ እውነት ካልሆነ ተመላሽ ማድረግ ይቻላል።