የመኪና ሽልማት እጣ! for sale & price in Ethiopia

Price : 6,900,000.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : Unfurnished
  • Area (m²) : 66
  • Site (Location) : kera, gotera
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 6th
  • Bathrooms : 1

Description

በ 10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ በማስታቂያ ዋጋ ልዩ አጋጣሚ  30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች የመኪና ሽልማት እጣ ውስጥ ይገባሉ(Honda enp 2024 model electric car)                    #Abay homes    ጎተራ  ፔፕሲ ጀርባ ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ። ️በ10% ቅድመ ክፍያ በመሀል ከተማ ጎተራ ቄራ መንገድ ይገኛሉ ⭐የአፓርትመንቶች ካሬ አማራጭ ባለ1 መኝታ        66.67ካሬ ባለ2 መኝታ      116.53 ካሬ       120.93 ካሬ       126.26 ካሬ ባለ3 መኝታ 130.66 ካሬ       182.26 ካሬ        ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች! በህንጻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች 2 የመኪና ሊፍት 24/7 back up ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shoot) የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service ) 4 ወለል የመኪና ማቆሚያ ️ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ። +25******* ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ!

Share this with your friends