house in Addis for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

Description

የወደፊት ህልምዎን ካሁኑ ያሳኩ!! ከ 560 ሺ ብር ክፍያ ጀምሮ ቤት ይግዙ። በ5% - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በመሸጥ ላይ ነን። Studio 56ካሬ ባለ 1መኝታ 77.3ካሬ ባለ 2 መኝታ 123ካሬ ባለ 2 መኝታ 132.48ካሬ ባለ 3 መኝታ 150.33ካሬ እንዲሁም ሱቆችን ከ35ካሬ እስከ 120ካሬ የከርሰ ምድር ውሃ የ24 ሰዓት የካሜራ ጥበቃ ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ የስልክና የኢንተርኔት መስመር የተዘረጋለት 4 ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠሙለት የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት ጀነሬተር ያለው ️ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ጋር ጂም:የውበት ሳሎን እና ሬስቶራንቶችን የያዘ ‍‍ ለመኖሪያ ምቹ በሆነ አካባቢ የተገነባ እና በአቅራቢያው አስፈላጊ አቅርቦቶችን የሚያገኙበት በዘመናዊ Aluminum Formwork Construction የግንባታ ጥበብ የሚገነባ ለበለጠ መረጃ ️በ+25*******