DMC Luxury Apartments for sale price in Ethiopia

Price : 1,400,000.00 ETB

Description

ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት(DMC Real Estate) 091******* / 098******* በ ለቡ መብራት ሀይል ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን በሆነው አልሙኒዬም ፎርም መርክ የሚገነባ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጭ ስቱዲዮ ባለ አንድ መኝታ ባለ ሁለት መኝታ ባለ ሦስት መኝታ ባለ አራት መኝታ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ወይም ከ 560,000 ሺ ብር ጀምሮ 50/50 % percent የባንክ ብድር አማራጭ ያለው ሁሉም ቤቶች ከስቱዲዮ እና ከ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ የጋራ መገልገያዎች አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር አምስት የዋና ገንዳዋች አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች የሽያጭ ቢሮዎችን ለቡ ማብራት ሀይል እንገኛለን! ለበለጠ መረጃ +25******* +25******* ደስታዋ እዚህ ይጀምራል !!! https://call.whatsapp.com/voice/EWaUtDtYuGsFhMjWVwUt9m

Share this with your friends