G-power in Ethiopia

Price : 297,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

እንኳን ደስ አልዎ ልዩ ቅናሽ ️በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️ ከእንግዲ መብራት የለም ብሎ መጨነቅ ቀረ ከ25%-30% ቅናሽ ላይ ነን ይፍጠኑ ይደዉሉ። ዘመኑ ያፈራቸዉን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን አዲስ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰሩ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል። #G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ ️እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም_ባትሪው (የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ)፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት...) ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን  ይቀርፋል!! √ ምንም አይነት ድምፅ የሌላቸዉ። √ ምንም አይነት ጭስ የማያወጡ:: √ ለአቀማመጥ ምቹ የሆኑ። √ ዘመኑ ያፈራውን Uይብሪድ (Hybrid) ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከኤሌክትሪክ እና ከጸሃይ ብርሃን (Solar) ቻርጅ የሚያደርጉ ሊትየም ባትሪ (Lithium battrey) ያላቸዉ። √ ለ8 ሰዓታት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ 2 ቀናት ያለምንም ማቋረጥ ። √ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያላቸዉ። √ የሶስት ለአመታት ዋስትና ከአንድ አመት ነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር። ‼️ለመኖሪያ ቤቶች ‼️ ለሆቴሎች ‼️ለአፓርትመንቶች ‼️ ለባንኮች ‼️ለአስጎብኚ ድርጅቶች ‼️CLINIC ‼️ለቢሮዎች AND ENIGEO ‼️ለኮንዶሚኒየM ‼️REAL ESTATE ‼️አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ ‼️ለቴሌኮም ሴክተር ‼️ለሲኒማ ቤቶች ለተጨማሪ መረጃ ይምጡ ይደውሉ።          ️ +25*******               +25*******