eko real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 7,645,000.00 ETB

Description

የዛሬ ብልህ ውሳኔውን ከህልምዎ ቤት ጋር ያገናኙ በአያት (መቄዶንያ አጠገብ) 80% ግንባታው የተጠናቀቀ   ለኑሮ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ በሆነው አያት አካባቢ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በግንባታ ላይ ያለ በ 10 ወር ውስጥ የሚረከቡት ይፍጠኑ ይደውሉ ቀሪው በ 5 ዙር ክፍያ የሚያልቅ     G+7 የሆነ ከግራውንድ ጀምሮ መኖርያ ቤት ያለው 66ካሬ ባለ 1መኝታ 106ካሬ ባለ 2መኝታ 114ካሬ ባለ 2መኝታ 110 ካሬ ባለ 2 መኝታ  164ካሬ ባለ 3መኝታ   ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ የጋራ አዳራሽ ያለው አሳንሰር ወይም (elevator ) ከ መጠባበቂያ ጀነሬተር ጋር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው የመብራት መቆራረጥ ቢያጋጥም 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ያለው የውሀ መቆራረጥ በፍፁም እንዳያሳስቦ በቂ ውሀ አለን ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ   091*******  094*******

Share this with your friends