Commercial area price in Ethiopia

Price : 5,096,580.00 ETB

Description

ሰላም ሰላም አሪፋ አጋጣሚ ለሱቅና ለቢሮ ፈላጊዎች በገርጂ መብራት ሀይል ከቶቶት አጠገብ የሚገኘውን 80% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰውን ዘመናዊ ህንፃ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ ለሱቅ፣ ለሱፐርማርኬት፣ ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ከግራውንድ ፍሎር እስከ አራተኛ ፎቅ ለሽያጭ አቅርበናል። ቅድመ ክፍያ: 50% ይፍጠኑ ሳይመረጥቦት መተው ይምረጡ። ለዋጋና ሳይቱን ለማየት ይደዉሉ: 096*******

Share this with your friends