Fully solar system (Solar panel, Inverter and battery ) price in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

️በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️ ️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን ባትሪ (#Lithium_ion_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!! ️ +25******* ️ +25******* kaleab ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን ሊትየም አየን ባትሪን ከ 5ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ እስከ 100ኪሎ ዋት እናቀርባለን እንዲሁም ሀይብሪድ የሆነ ኢንቨርተር ከ 1ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ በማቅረብ የመብራት ችግርን እንፈታለን:: የምናቀርባቸው ባትሪ እና ኢንቨርተሮች: ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎች ለአፓርትመንቶች ️ ለባንኮች ለኢንተርኔት ካፌዎች ለቢሮዎች ለቴሌኮም ተቋማት ️ ለሲኒማ ቤቶች እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት ይሆናል ️ከጀነሬተር ለየት የሚያደርጉት ባህሪያት በሶላር (Solar panel) እና በመብራት ቻርጅ የሚደረግ መሆኑ Shock absorber ስላለው ምንም አይነት ንዝረት የለውም ድምፅ እና ጭስ አልባ ነው መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ #4 micro second ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ ይበራል:: ️ የ አምስት ዓመት ዋስትና እና የ 1ዓመት ነፃ ጥገና እንሰጣለን:: ️092******* ️097******* Kaleab ጀርመን ብራንድ GLARIE ELEVATOR እናስመጣለን።

Share this with your friends