ቡልቡላ 40/60 2 Bedroom || Bulbula 40/60 2 Bedroom for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000,000.00 ETB

  • Posted: 23 hours ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Condominium
  • Area (m²) : 89
  • Site (Location) : Bulbula40/60
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

ቦሌ ቡልቡላ 40/60 የሚሸጥ ቤት ፅድት ብሎ የተሰራ ሁሉም ነገር የትሟላለት ይፍጠኑ እንዳያመልጥዎ ኪችን ካብኔት አልሙኒየም በር እና መስኮት 2 መኝታ ቁም ሳጥን 1 መፀዳጃ ቤት ኪችን ካብኔት ሰፊ ኪችን 1ኛ ፎቅ 1 ስቶር ወይም ላውንድር ክፍል መሆን የሚችል 75 ካሬ ፅድት ብሎ የተሰራ ካሽ 5 ሚልዮን ባንክ 1.8 ሚልዮን(በ አምስት አመት የሚከፈል) አጠቃላይ 6.8 ሚልዮን ብር ስም መዞር ይችላል Bole Bulbula 40/60 condominium for sale closet & kitchen cabinet 2 Bed room 1 bath room 1st floor 76 meter square

Share this with your friends