Fully solar system (Solar panel, Inverter and battery ) price in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

ጀነሬተርን በተሳካ ሁኔታ አስቀርተናል ጀነሬተርን ያስቀረ ዘመናዊ የ ሀይል ምንጭ(Fully solar system) ይዘንሎት መጥተናል። ከ generator በጣሙን የተሻለ ድምፅ እና ጭስ አልባ ተክኖለጂ። እንዲሁም በአገልግሎት ዘመኑ ምንም አይነት ወጪ የማያስወጣ First investment ብቻ በማድረግ ለተከታታይ 12 ዓመት እና ከዚያም በላይ ማሰተቀም የሚችል አሪፍ መፍትሄ ይዘን መተናል። የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ነፃ ጥገና ጋር በምስሉ ምትመለከቷቸው በቅርቡ ለ Customers install አርገን ያስረከብናቸው ናቸው For Further Information, Please contact us at +25*******

Share this with your friends