G-power lithium-ion battery in Ethiopia

Price : 297,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

G-Power shoto battrey ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን አዲስ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሾቶ ባትሪ (SHOTO BATTREY) √ ምንም አይነት ድምፅ የሌለው። √ ምንም አይነት ጭስ የማያወጣ። √ ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ። √ ዘመኑ ያፈራውን Uይብሪድ (Hybrid) ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከኤሌክትሪክ እና ከጸሃይ ብርሃን (Solar) ቻርጅ የሚደረግ ሊትየም ባትሪ (Lithium battrey) ነው። √ ለ8 ሰዓታት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ 2 ቀናት ያለምንም ማቋረጥ የሚያገለግል። √ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያለው። √ የሶስት አመታት ዋስትና ከአንድ አመት ነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር። ለተጨማሪ መረጃ +25******* +25*******