Ads
GPS tracker in Ethiopia
Price : 8,000.00 ETB
- Posted: 7 hours ago
Description
ለአጠቃቀም ቀላልና ለመኪና ስርቆት መፍትሔ ያለውና ዘርፈብዙ ጥቅም ያለውን የGPS GNSS መኪና መቆጣጠርያ አስገጥመዋል?
መኪናዎት ላይ ጂፒኤስ በማስገጠም መኪናዎትን ስልኮ ላይ ያድርጉ። የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ በመቆለፍ በተመሳሳይ ቁልፍ የሚደረግ የመኪና ስርቆትን ይከላከሉ።
የጂፒኤስ ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ
- መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ።
· በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ። · የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ።
ይህንን የGPS GNSS ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ
ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ይምረጡ።
️አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ።
ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ።
091*******
094*******
091*******
090*******
090******* አዳማ
094******* ድሬዳዋ ቢሮ
አድራሻ - መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት
መግዛት ከፈለጉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን
አድራሻ አዳማ 04 ኮንደሚኒየም
አድራሻ ድሬዳዋ ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት ህንጻ ከ ሁለት አመት ጋራንቲ ጋር !!
Share this with your friends
Contact Seller
- Samuel Dejene Registered 2 weeks ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.