እጅግ ዘመናዊ መኖሪያ አፓርታማ እና የንግድ ሱቆች price in Ethiopia

Price : 170,000.00 ETB

  • Posted: 1 week ago
  • Condition : Furnished
  • Area (m²) : 20
  • Site (Location) : ገርጂ
  • Floor : 4th

Description

አሪፋ አጋጣሚ ለሱቅና ለቢሮ ፈላጊዎች በገርጂ መብራት ሀይል የሚገኘውን 80% የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሰውን ዘመናዊ ህንፃ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ ለሱቅ፣ ለሱፐርማርኬት፣ ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ከግራውንድ ፍሎር እስከ አራተኛ ፎቅ ለሽያጭ አቅርበናል። ቅድመ ክፍያ: 50% ይፍጠኑ ሳይመረጥቦት መተው ይምረጡ። ለዋጋና ሳይቱን ለማየት ይደዉሉ: 092*******

Share this with your friends