ዋና እና የውስጥ ለውስጥ በሮች for sale and price in Ethiopia
Price : 13,550.00 ETB
- Posted: 1 week ago
- Condition : New
- Furniture Use : Home and Office
Description
call️ 094******* Hikma
እጅግ ዘመናዊ የውስጥ እና መግቢያ በሮች
ከአንድ አመት ዋስትና ጋር
Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው
ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።
ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።
በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ30 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን::
For Guest house, ለሆቴል፣ለሆስፒታል፣ለአፓርትመንት፣ለጋራመኖሪያ ቤቶች ለ 40/60 ፣20/80 እና ለመኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮች ናቸው።
በሮቻችን ዘመናዊ እጀታ የተገጠመላቸው ማለትም
*በጣት አሻራ
*በፓስወርድ
*በቁልፍ
*በካርድ
የሚሠሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ውበትን እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸዉ ።
ለ በለጠ መረጃ
+25*******
+25*******
Share this with your friends
Contact Seller
- H Hikma Registered 1 week ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
Temesgen Abera
-
Ethio mobiles and laptops
-
Ethio mobiles and laptopsHP EliteBook i5 11th generation 256GB ssd RAM 16GB49,500 ETBUsedIntel Core i511th Gen256GB16GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
BMj commission
-
መፍትሄየሚሸጥ አፖርትመንት Apartment for sale at Kazanchis21,000,000 ETBFurnishedDuplex2 Bedroom8th Floor2 BathroomAddis Ababa
-
wonde computer
-
Adel Electronics
-
Ethio mobiles and laptopsLenovo ThinkPad i7 storage 512GB RAM 16GB49,000 ETBNewIntel Core i76th Gen512GB16GB Ram13 inchSSD1.5GBAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Hp elitebook 840 G3 Intel core i5 6th Generation 1tb hard disk drive 8gb inst25,500 ETBNewIntel Core i56th Gen1TB8GB Ram14 inchHDDAddis Ababa
-
-
High end Gaming 10th generation Core i7-10980HKElienware15.6" FHD IPS-Level 144Hz 3ms132,000 ETBNewIntel Core i710th Gen512GB16GB Ram17 inchSSD8GBAddis Ababa
Ads
Ads