Outdoor water fountain for sale & price in Ethiopia

Price : 13,800.00 ETB

  • Posted: 3 days ago
  • Condition : New

Description

ሳዶር-ፈጣራ(Sador-creator) ሰላም ለሁላችንም ሳዶር ፈጠራዎች ነን ሁል ግዜ አዳዲስ እና ወጣ ያሉ ነገሮችን ለናንተ ለማድረስ እንጨነቃለን። ለመኖሪያ ቤትዎ እና ለግቢዎ ጋርደን ለሆቴሎች እና ለመናፈሻ ስፍራዎች እንዲያስውቡ እንጥራለን ለጋርደኖ እንዲሁም ለመተላለፊያ ቦታ በተጨማሪም ለ ቢሮዎች የሚሆኑ አርቴፊሻል እና ተፈጥሯዊ ውበትን የተላበሱ ፏፏቴውችን ይዘን ብቅ ብለናል ....... እንዲሁም የተለያዩ የራስጌ እና የሳሎን መብራቶችን በሚፈለጉት መልኩ እንሰራለን ።

Share this with your friends