Suzuki Every for Rent/ኪራይ price in Ethiopia

Price : 1,000.00 ETB

Description

ማንዋል 1000 ብር በቀን (መጨረሻው) ቅድሚያ 1 ወር ክፍያ ለግል አገልግሎት ብቻ ለራይድ እና ለድርጅት አይከራይም !!! ማስያዣ 20,000 ብር በቼክ ዋስትና 091******* ማሳሰቢያ :- አንብበው ትክክለኛ ተከራይ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ !!!

Share this with your friends