Leather and wood engraving for sale and price in Ethiopia

Contact seller for price

  • Posted: 1 month ago

Description

በቆዳ እና በእንጨት ላይ የወዳጅ ዘመድዎን፣ የፍቅረኛዎን፣ የጓደኛዎን ፎቶ እንዲህ በሚያስደንቅ መልኩ ያሰሩ፡፡ Leather and wood Engravings ለ ምርቃት ለ ሰርግ ለ ልደት ለ ተለያዩ ዝግጅቶች ልብ የሚገዙ ስጦታዎችን ለሚወዱት ያበርክቱ..