Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 500,000.00 ETB

Description

ላለፉት 20 አመታት ብዙዋችን የቤት ባለቤት ያደረገው ጊፍት ሪል እስቴት በ22 አዲስ ሳይት እነሆ ይላል ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በ22 በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 10% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርዓት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ይደውሉ 093******* 096*******

Share this with your friends