የሚሸጥ ኮንደሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 3,350,000.00 ETB

  • Posted: 1 month ago

Description

Ethio ሸገር Delala ሰላም በልባችን ይብዛልን የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም በኮዬ ባለ 1 መኝታ ባለ 2 ተደረጉ የተሰራ ~ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ ~ክችን ካብኔት የተገጠመለት ~ቻክ ፍሬም ቀለም ~ስፋት 64.76 ካሬ ~ካርታ ያለው ~እጅግ በጣም በቆንጆ ሁኔታ የተሰራ ~ደረጃ 3ኛ ፎቅ ለመንገድ ቅርብ የሆነ በዘመናዊ አሰራር የተሰራ እንዳያመልጥዎት ለመኖሪያ ብትፈልጉት ለትርፍ ለሁሉም የሚሆን ቤት ነው ይፍጠኑ ~~ ዋጋ 3,350,000 ድርድር አለው ለበለጠ መረጃ091*******/091******* Telegram ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁን https://t.me/EthioShegerDelala091******* join join ያድርጉ ብልህ ነገን ያልማል ገንዘቡን ቤት ላይ ያውላል like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ