night smart vision camera 360-degree for sale & price in Ethiopia

Price : 3,800.00 ETB

  • Posted: 4 days ago
  • Brand: Other Brand
  • Condition : New

Description

Rotating bulb security camera 360° High quality    የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ () ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications) ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery) ke Addisababa wci lalacu በፈጣን ፖስታ እገልግሎት (Ems&DHL)በኩል እንልካለን Price 3800 birr                  Inbox Call