Ads

Apartment on discount for sale & price in Ethiopia

Price : 6,300,000.00 ETB Negotiable

Description

ታላቅ የምስራች ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ  
ድጋሚ የማይገኝ እድል ትክክለኛ የመኖሪያ ቦታ በሲኤምሲ


እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ፣ ጾሙን ምክኒያት በማድረግ፣ ድርጅታችን ድሪም ቢዉልደርስ በካሬ 90,000 ሲሸጥ የነበረውን ውደ 79,840 ብር ቅናሽ አድርጓል።

የማስታወቂያ ዋጋችን ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውናል
::እንዳያመልጦት ይህን ወርቃማ ዕድል ይጠቀሙ!

የማስታወቂያ ጊዜውን ተጠቅመው 1,000,000 ብር እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ 

ቅድመ ክፍያ 10% ከ 624,000 ብር ጀምሮ
⭕️በካሬ 79,000 ብር ⭕️CMC
23,000 ካሬ ላይ ያረፈ Luxury Apartment 
ከ 79ካሬ - 168 ካሬ 

One Bedroom - 79 ካሬ 
ዋጋ - 6,241,000 birr  
10% ቅድመ ክፍያ624,000 birr 

One Bedroom - 91 ካሬ 
ዋጋ - 7,189,000 birr  
10% ቅድመ ክፍያ718,000 birr 

Two Bedroom - 127.3 ካሬ 
ዋጋ - 10,056,700 birr  
10% ቅድመ ክፍያ 1,005,670 birr 
 
Three Bedroom - 168.8 ካሬ 
ዋጋ - 13,335,200 birr  
10% ቅድመ ክፍያ 1,333,520 birr 

የህንፃዉ አገልግሎቶች፥ 

▶️ ከምድር ወለል በታች የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ፣
▶️ ለሁሉም አፓርትመንት ነዋሪዎች አጠቃላይ የደህንነት ካሜራዎች (CCTV and 
Video Entry System) 
▶️ አሳንሰሮች (Elevators) 
▶️ ጀነሬተር (Generators) 
▶️ ማአከላዊ የቴለሌቭዠን መቀበያ (Master Antenna and TV System) 
▶️ የመኪና ቻርጀር፣ ሶላር ሲስትም
▶️ የእሳት አደጋ መከላከያ (Fire Fighting System) 
▶️ የከርሰ ምድር ውሀ፣ የውሀ ማጠራቀሚያና መሳቢያ (Underground 
water, Water reservoir and Water Pump)
▶️ የቆሻሻ ማስተላለፊያና ማጠራቀሚያ ስፍራ (Garbage shooter and Collection )
▶️ መዋኛ ገንዳ (Swimming pool)
▶️ የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ (Basketball Court)
▶️ የልጆች መጫወቻ ቦታ (Playground)
▶️ የሩጫ ትራክ እና የብስክሌት ቦታ (Running track and biking area)
▶️ ጂምናዚየም (Gymnasium )
▶️ ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ (Spacious green area )
▶️ ዘመናዊ የገበያ አካባቢ (Modern Retail area )

️ ለበለጠ መረጃይደዉሉልን093*******   

Share this with your friends