Fully solar system(Solar panel, Inverter and battery ) price in Ethiopia
Price : 297,500.00 ETB
- Posted: 1 month ago
Description
️በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️
️G-Power ️ ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን ባትሪ (#Lithium_ion_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር ይገላገላሉ!!
️ +25*******
️ +25******* kaleab
ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን
ሊትየም አየን ባትሪን ከ 5ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ እስከ 100ኪሎ ዋት እናቀርባለን
እንዲሁም ሀይብሪድ የሆነ ኢንቨርተር ከ 1ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ በማቅረብ የመብራት ችግርን እንፈታለን::
የምናቀርባቸው ባትሪ እና ኢንቨርተሮች:
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች
ለአፓርትመንቶች
️ ለባንኮች
ለኢንተርኔት ካፌዎች
ለቢሮዎች
ለቴሌኮም ተቋማት
️ ለሲኒማ ቤቶች እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት ይሆናል
️ከጀነሬተር ለየት የሚያደርጉት ባህሪያት
በሶላር (Solar panel) እና በመብራት ቻርጅ የሚደረግ መሆኑ
Shock absorber ስላለው ምንም አይነት ንዝረት የለውም
ድምፅ እና ጭስ አልባ ነው
መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ #4 micro second ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ ይበራል::
️ የ አምስት ዓመት ዋስትና እና የ 1ዓመት ነፃ ጥገና እንሰጣለን::
️092*******
️097******* Kaleab
ጀርመን ብራንድ GLARIE ELEVATOR እናስመጣለን።
Contact Seller
- KT kaleab tekle Registered 4 months ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
ABRILLOPROVIDER
-
Mahlet Tekola law office
-
meseretDMC Real estate በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ560,000 ETBSemi-furnishedTown HouseDMC Real EstateStudio Bedroom5th Floor1 BathroomAddis Ababa
-
Mahder Negash
-
Gech️VICTUS️ GAMING Laptop Intel core i5-13420 13th Generation 8 Cores105,000 ETBNewIntel Core i511th Gen512GB8GB Ram15.6 inchSSD6GBAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Hyundai Tucson 20248,000,000 ETBNewAutomatic2024SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftBenzineAddis Ababa
-
Volkswagen ID 6 crozz pro5,650,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftElectricAddis Ababa
-
-
-