luxury Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB

Description

በ አዲስ አበባ ከተማ በ ለቡ ሳይት                    በ ሽያጭ ላይ ያለ 50% የባንክ ብድር      ያለው አፓርታማ! TWIN APARTMENT   በ ከፊል ያለቁ እና ሙሉ በሙሉ ያለቁ!   በ ካሬ 84,730 ብር ( በ ከፊል ያለቁ) እና         በ ካሬ 95,000 ብር ( በ ሙሉ ያለቁ)!             በ ውስጡ ያሉቱ ነገሮች (Amenties) 1. ባለ 3 Basement Parking ግራውንድ ፓርኪንግ ያለው (3B+G+12 የ ሆነ) ! 2. የ ሰራተኛ ክፍል ያለው ! 3. ባለ 2, 3 & 4 መኝታ ክፍሎች አፓርታማ ! 4. በ floor 6 አፓርታማ !                        በ ተጨማሪም ፨ የ ባንክ ሁኔታ ያለው ማለትም ድረጅቱ 50% የ ባንክ ብድር ያመቻቻል። ፨ የ አከፋፈል ሁኔታ 20% ቅድመ ክፍያ ነው። ፨  የ አረካከብ ሁኔታ ከ 1 አመት በ 6 ወር ባነሰ  ጊዜ ውስጥ ነው። ፨ የ ግንባታ ሂደት 90% የ ደረሰ። ፨ በ ካሬ 84,730 ብር (በ ከፊል ያለቁ) እና በ ካሬ 95,000 ብር (በ ሙሉ ያለቁ) ። call Now 092*******