አክሲዮን Share for sale & price in Ethiopia
Price : 112,500.00 ETB
- Posted: 3 weeks ago
Description
ከ አያት አክሲዮን ማህበር
⏱ ትኩረትዎን፣ጊዜዎን እና ጉልበትዎን በራስዎ ስራ ብቻ ላይ ያድርጉ!!!
ገንዘብዎን ከፍተኛ የትርፍ ክፍፍል በሚያስገኙ ድርጅቶች ላይ አክሲዬን በመግዛት ራስዎን፣ቤተሰቦችዎን እንዲሁም ወዳጅ ዘመድዎን ዘላቂ የኢኮኖሚ ምንጭ ባለቤት ያድርጉ!!!
በማለት የድርጅቶችን ተከታታይ አመታዊ ትርፋማነት በመገምገም ሙያዊ የማማከር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ እና ኩራት ነው።
#1. አያት አክሲዬን ማህበር
የተሰማራባቸው መስኮች
በሪል ስቴት ልማት
በሆቴልና ቱሪዝም
በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
ዓመታዊ የባለድርሻዎች የትርፍ ክፍፍል
2014ዓ.ም~~~ 44%
2015ዓ.ም~~~ 51.3%
የትርፍ ድርሻ መታሰብ የሚጀምረው
ቅድመ ክፍያ ከተፈፀመብት አንድ ወር በኃላ
ለበለጠ መረጃ ️ 094******* ይደውሉልን
የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር
የአክሲዬን መጠን 2500 share
Service charge 5% ብቻ
ቅድመ ክፍያ 40% +5% service charge=112,500 ብር
ቀሪውን 60%= 150,000 ብር ክፍያ እስከ 3 አመት ባለው ጊዜ ውስጥ ከፍለው የሚያጠናቅቁት
Contact Seller
- merhawit kidu Registered 2 years ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
Estifanos MesfinLENOVO ThinkPad Yoga 370 core i5, 512GB SSD, 8GB Ram32,500 ETBNewIntel Core i57th Gen512GB8GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
WoloseferAmibara Real Estate13,500,000 ETBSemi-furnishedAmibara Real Esate1 Bedroom10th Floor2 BathroomAddis Ababa
-
che car market
-
Fish Electronics
-
Wonde ComputerHP EliteBook 840 G5 Core i5, 8th gen35,000 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB8GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Hyundai SantaFe Hybrid8,500,000 ETBUsedAutomatic2022SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftHybridAddis Ababa