አክሲዮን Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted: 1 day ago

Description

ከ አያት አክሲዮን ማህበር ⏱ ትኩረትዎን፣ጊዜዎን እና ጉልበትዎን በራስዎ ስራ ብቻ ላይ  ያድርጉ!!! ገንዘብዎን ከፍተኛ የትርፍ ክፍፍል በሚያስገኙ ድርጅቶች ላይ አክሲዬን በመግዛት ራስዎን፣ቤተሰቦችዎን እንዲሁም ወዳጅ ዘመድዎን ዘላቂ የኢኮኖሚ ምንጭ ባለቤት ያድርጉ!!! በማለት የድርጅቶችን ተከታታይ አመታዊ ትርፋማነት በመገምገም ሙያዊ የማማከር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ እና ኩራት ነው። #1. አያት አክሲዬን ማህበር የተሰማራባቸው መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም      በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ   በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ   በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ዓመታዊ የባለድርሻዎች የትርፍ ክፍፍል 2014ዓ.ም~~~ 44% 2015ዓ.ም~~~ 51.3% የትርፍ ድርሻ መታሰብ የሚጀምረው ቅድመ ክፍያ ከተፈፀመብት አንድ ወር በኃላ ለበለጠ መረጃ ️ 094******* ይደውሉልን የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር   የአክሲዬን መጠን 2500 share Service charge 5% ብቻ ቅድመ ክፍያ 40% +5% service charge=112,500 ብር ቀሪውን 60%= 150,000 ብር ክፍያ እስከ 3 አመት ባለው ጊዜ ውስጥ ከፍለው የሚያጠናቅቁት