2bdrm Apartment @Ayat Ambassador Noah Realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 6,700,000.00 ETB

Description

️ ለአትራፊ። Urgent ‼️    ባለ 2 መኝታ አያት አምባሳደር ኖህ ሪልስቴት በስቸኳይ የሚሸጥ  አፓርትመንት ::  72 ካ.ሜ   ስፋት =ካርታ ላይ ያለው ጠቅላላ ስፋት 72 ካ.ሜ ሲሆን :     የቤቱ የተጣራ የውስጥ ስፋት 65 ካ.ሜ ነው::    ባለ 2 መኝታ    1 መታጠቢያ ቤት    4ኛ ፎቅ ላይ     በጥሩ ሁኔታ የተሠራ ሴራሚክ የወለል ንጣፍ አድራሻ :- አያት አምባሳደር: ኖህ ሪልስቴት   የድርጅቱ ቀሪ ክፍያ 2 ሚሊየን አለበት::እሱን መክፈል የሚችሉ።   ሙሉ ውክልና ተሠጥቶዎት ከድርጅቱ ወደ ባለቤቱ ስም ማዞር የሚችሉ።   የስም ማዞሪያ ሁለት ጊዜ ክፍያ አለበዎት ። 1ኛ ከድርጅቱ ወደ ሻጩ ። 2ኛ ከሻጩ ወደራሰዎ።  ️  ዋጋ  ከነ እዳው =  6.7 ሚሊዮን ብር :: ድርድር አለው፡፡   2% ኮሚሽን ለተጨማሪ መረጃ +25******* ቴሌግራም- https://t.me/Belegrateful WhatsApp +25******* #የሪልስቴትስያጭአማካሪ #የግንባታቦታ #አፓርታማ #ኮንዶሚኒየም #ቅንጡቤት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባኢትዮጵያ #Apartment #Villa #Realestate #Land #plot #Addisababa