BLACK+ DECKER BLENDER for sale & price in Ethiopia
Price : 9,500.00 ETB
- Posted: 16 hours ago
- Condition : New
Description
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ
መፍጫ ።
ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው።
🥩 ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን።
ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።
እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
🥨 በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ
የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ።
Price 9500
Free delivery
https://t.me/museelectronicsss
Contact,,@musema shemsu
️ 091*******
Contact Seller
-
Musema shemsu
BA degree in tourism development
Registered 10 months ago - Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
yordanosAmibara properties1,400,000 ETBCondominiumAmibara Real Esate1 Bedroom5th Floor2 BathroomAddis Ababa
-
GechMacBook Pro Core i9 2019 (4GB Dedicated Graphics) 16GB Ram, 1TB SSD Storage129,000 ETBNewCore i910th Gen1TB16GB Ram15.6 inchSSD4GBAddis Ababa
-
Mahder Negash
-
Wonde ComputerHP EliteBook 840 G5 Core i5, 8th gen35,000 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB8GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
GechBrand New Hp Envy 2023 core i7 13th Generation X360 Degree Convertible95,000 ETBNewIntel Core i712th Gen1TB16GB Ram15.6 inchSSDAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
Apartment for sale80,360 USDDuplex127 m²Dalol Real Estatecmc2 Bedroom2nd Floor2 BathroomAddis Ababa
-
-
-
-
HP EliteBook 840 G5 8th gen Core i5️ Octa-Core 16GB DDR4 RAM, 512GB SSD, Ultra-slim Edge35,500 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB16GB Ram14 inchSSDAddis Ababa