Appartemnts and shops for sale & price in Ethiopia

Price : 8,500,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Condominium
  • Area (m²) : 111
  • Site (Location) : Ayat
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 2

Description

ቢኖሩበት ቢያከራዩት ትርፋማ የሚያደርጉ የተንጣለለ ጥንቅቅ ብለው የተገነቡ አፓርትመንት ቤቶች # 50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው # በቦሌ ደንበል፣ በሳርቤት ቫቲካን,Ayat,Gerji እንዲሁም በብስራተ ገብርኤል ይዘንሎት መተናል። የከርሰ ምድር ውሃ የ24 ሰዓት የካሜራ ጥበቃ ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ የስልክና የኢንተርኔት መስመር የተዘረጋለት 4 ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠሙለት የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት ጀነሬተር ያለው ️ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ጋር - ከ ባለ 1 መኝታ - ባለ 4 መኝታ - ከ 76ካሬ - 200ካሬ በፈለጉት አማራጭ ገርጂ ሳይት ሱቆች አሉን ከ 25ካሬ - 400 ካሬ ድረስ ጠቅላላ ዋጋቸው ከ 5 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት +25******* ይደውሉ