DMC Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 10,521,100.00 ETB

Description

ልዩ የፋሲካ በዓል ቅናሽ በማይታመን ዋጋ‼️‼️
091******* / 098*******
በለቡ መብራት አከባቢ በ65,395 ካሬ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።
አፓርትመንቶች
ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ56- 186ካሬ
እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
29m2, 35m2, 43m2, 67m2....1000m2.
️ +25******* / +25*******
️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች::
️ በዘመናዊ Aluminum Formwork Construction የግንባታ ጥበብ የሚገነባ
️ 40% ከፍለው 60% የባንክ ብድር ያገኛሉ::
️ ከ5% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ 9 ዙር::
️ በሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ፣እቃ ማስቀመጫ ያሞላ ናቸው ::
️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
የመዋኛ ገንዳዎች እና የልጆች መጫዎቻ
ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ:
️ 091*******
️ 098******* ይደውሉ።