Lauxary appartment (Lebu) for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Site (Location) : lebu
  • Bedrooms : 1
  • Bathrooms : 2

Description

️+25******* ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት #Ethiopia | በመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን በሆነው አልሙኒዬም ፎርም መርክ የሚገነባ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጭ ስቱዲዮ ባለ አንድ መኝታ ባለ ሁለት መኝታ ባለ ሶስት መኝታ ባለ አራት መኝታ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ወይም ከ 560,498.48 ሺ ብር ጀምሮ ሁሉም ቤቶች ከስቱዲዮ እና ከ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ የጋራ መገልገያዎች አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር አምስት የዋና ገንዳዋች አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች የሽያጭ ቢራችን ለቡ መብራት ከሮያል ከረሜላ አጠገብ እንገኛለን! ለበለጠ መረጃ +25*******