kibe for sale & price in Ethiopia

Price : 500.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

ከሀገር ዉስጥም ይሁን ከዉጭ ለበአል ለራስዎ ወይም ለቤተሰብ የበአል አስቤዛ ማድረግ ፈልገዋል #ቅቤ የተነጠረ ወይሞ ያልተነጠረ #ደሮ በንጽህና ሰርተን ወደ ፈለጉት ቦታ መላክ #ጤፍ በፈለጉት መጠን አስፈጭተን መላክ እንዲሁም የተለያዩ አስቤዛዎችን በፈለጉት መጠን ገዝተን ለእርስዎም ሆነ ለፈለጉት ሰዉ በታማኝነት እናደርሳለን ይደዉሉ