የአንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ የቀረውው የአክስዮን ሽያጭ Share for sale & price in Ethiopia
Price : 500,000.00 ETB
- Posted: 3 weeks ago
Description
የአንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ የቀረውው የአክስዮን ሽያጭ
በ 2015 በሀገሪቱ የአክሲዮን ገበያ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን ያስመዘገበው የሪል ስቴታች አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት እድሜ ብቻ የቀረው መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ።
በሀገራችን ካሉት ባንኮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን የአያት ሪል ስቴት የአክሲዮን ድርሻቸውን ገዝተው ትርፉን ይጋራሉ።
በርል ስቴት ኢንደስትሪ ውስጥም ትልቅ መንደር ገንብቶ ጨርሶ አሁን በ8 የተለያዩ ቦታዎች ዘመናዊ መንደሮችን እየገነባ ይገኛል ።
በተጨማሪም በፋይናንስ፣ በትምህርት፣ በጠጠር ማምረቻ፣ በሲሚንቶ እና በእብነበረድ ማምረቻ፣ በሆቴሎች ዘርፍ በንቃት ይሳተፋል።
በምስራቅ አፍሪካ የሪል ስቴት ኢንደስትሪን ያስተዋወቀው ድርጅታችን የአዲስ አበባን ግንባታ በቅርቡ አጠናቆ በክልል ከተሞች እንደ ድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ባህር ዳርና ሀዋሳ ይዘልቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ስለዚህ ውድ ደንበኞቻችን የአክሲዮን ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት ይህን ታላቅ አጋጣሚ ተጠቀሙ እና የዚህ ትልቅ ኩባንያ ባለቤት ይሁኑ ።
ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
ቅድመ ክፍያ: 40%=112,500ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል
ከ 50% በላይ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ።
ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::
ለበለጠ ማስረጃ
+25******* ደውልልኝ!!!
Contact Seller
- T Tadese Registered 2 years ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
GechHP EliteBook 840 G5 8th gen 16GB Ram, 512GB SSD, Core i5️ Octa-Core processor37,500 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB16GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
GechHp Envy 2023Hp Envy core i7105,000 ETBNewIntel Core i713th Gen1TB16GB Ram14.1 inchSSDAddis Ababa
-
KK CarsToyota Rav4 20218,800,000 ETBUsedAutomatic2021SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftBenzineAddis Ababa
-
Safe Auto MarketToyota Hilux Invincible Extra cab 20239,100,000 ETBNewAutomatic2023PickupOriginal LeftDieselAddis Ababa
-
GechHP All-in-One 24-All-in-One PC 8GB DDR4 Memory151,500 ETBNewIntel Core i5512GB8GB Ram24 inchSSDAddis Ababa
-
che car marketToyota Land Cruiser Prado 202319,500,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftDieselAddis Ababa
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
ይህ የራሱ ጊቢ ያለው መሀል ከተማ ላይ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ይገባዎታል2,370,000 ETBSemi-furnishedTown HouseAmibara Real Esate3 Bedroom2nd Floor3 BathroomAddis Ababa
-
Brand New hp elitebook 840 G5 Core i7 8th generation️ Octa-Core processor️ H42,000 ETBNewIntel Core i58th Gen512GB16GB Ram14 inchSSDAddis Ababa
-
DMC Real estate በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ560,000 ETBSemi-furnishedTown HouseDMC Real EstateStudio Bedroom5th Floor1 BathroomAddis Ababa