የአንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ የቀረውው የአክስዮን ሽያጭ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 500,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

የአንድ ሳምንት ጊዜ ብቻ የቀረውው የአክስዮን ሽያጭ በ 2015 በሀገሪቱ የአክሲዮን ገበያ ታሪክ አዲስ ክብረወሰን ያስመዘገበው የሪል ስቴታች አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት እድሜ ብቻ የቀረው መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ። በሀገራችን ካሉት ባንኮች ከግማሽ በላይ የሚሆኑትን የአያት ሪል ስቴት የአክሲዮን ድርሻቸውን ገዝተው ትርፉን ይጋራሉ። በርል ስቴት ኢንደስትሪ ውስጥም ትልቅ መንደር ገንብቶ ጨርሶ አሁን በ8 የተለያዩ ቦታዎች ዘመናዊ መንደሮችን እየገነባ ይገኛል ። በተጨማሪም በፋይናንስ፣ በትምህርት፣ በጠጠር ማምረቻ፣ በሲሚንቶ እና በእብነበረድ ማምረቻ፣ በሆቴሎች ዘርፍ በንቃት ይሳተፋል። በምስራቅ አፍሪካ የሪል ስቴት ኢንደስትሪን ያስተዋወቀው ድርጅታችን የአዲስ አበባን ግንባታ በቅርቡ አጠናቆ በክልል ከተሞች እንደ ድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ባህር ዳርና ሀዋሳ  ይዘልቃል ተብሎ ይጠበቃል። ስለዚህ ውድ ደንበኞቻችን የአክሲዮን ሽያጭ ከመጠናቀቁ በፊት ይህን ታላቅ አጋጣሚ ተጠቀሙ እና የዚህ ትልቅ ኩባንያ ባለቤት ይሁኑ ። ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን ብዛት:- 2,500 አክሲዮን     በብር:-  250,000 ብር ቅድመ ክፍያ: 40%=112,500ብር ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል ከ 50% በላይ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ። ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ:: ለበለጠ ማስረጃ +25******* ደውልልኝ!!!