Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 8,000,000.00 ETB

Description

በመካኒሳ አቦ ማዞሪያ ሳይት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በማስታወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። እንዳያመልጦ ከ 1.3ሚሊዮን ብር ጀምሮ አሁኑ ኢንቨስት ያድርጉ ባለ 2 መኝታ: 106.4 ካሬ : 112 ካሬ : 113 ካሬ : 114 ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% የማስረከቢያ ደረጃ: በከፊል ግንባታ (semi finished) ማስረከቢያ ጊዜ: 24 ወር ዋጋ 90,000 ብር/በካሬ በወለል 4 ቤት ብቻ ከተማዋን የሚቀኙበት ትልቅ ሰገነት ያለው 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች(ፓርኪንግ) garbage shut ያለው ቀሪውን ቀስ ብለው በህንጻው ግንባታ ሂደት የሚከፈል ለበለጠ መረጃ 095*******