G-power lithiu-ion battery's in Ethiopia

Price : 297,000.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago

Description

️እንኳን ደስአላቹ G-power SHOTO battery and MUST inverter️ ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን አዲስ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል። ️ሾቶ ባትሪ (SHOTO BATTERY️) ምንም አይነት ድምፅ የሌለው ምንም አይነት ጭስ የሌለው ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ ዘመኑ ያፈራውን ሀይብሪድ(Hybrid inverter) ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከኤሌክትሪክ እና ከፀሀይ (solar) ቻርጅ የሚያደርግ (Lithium ion) battry ነው ። ለ8 ሰዓት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ ቀናት ያልምንም መቋረጥ የሚያገለግል ባሉበት ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ። የአምስት አመታት ዋስትና ከአንድ አመት ነፃ የጥገና አገልግሎት ጋር ። ለበለጠ መረጃ፦ 090******* 092*******