apartment's for sale & price in Ethiopia

Price : 23,000,000.00 ETB

Description

መልካም ዜና ከግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) 90% የተገነቡ እና በግንባታ ላይ ያሉ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው ከ10% ቅድመ ክፍያ/Based on progress / እስክ 20% ቅድመ ክፍያ ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው በመሃል ከተማ ቦሌ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዬ ዲዛይን  የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል + መታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው ሰገነቶች ️ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጓዴ ስፍራ   የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት የመሮጫ ትራክ       •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። +25******* +25******* https://t.me/Endalamaw2008