Amibara properties ዛሬውኑ ሸራተን ሆቴል አከባቢ ያለው የውቡ መንደራችን ባለቤት ይሁኑ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,368,000.00 ETB

Description

ቤት የመግዛት ሀሳቡ ካሎት ይህ የማይታለፍ መልካም አጋጣሚ ነው
#የአሚባራ ደንበኞች የወደፊት ቅንጡ አኗኗራቸውን በአእምሯቸው በደንብ መተንበይ የሚችሉ ናቸው.
ከላይ ፎቶ ላይ የሚያዩት መንደር ዱባይ ወይም አውሮፓ አይደለም!!! ኢትዮጵያ የመሀል መሀል አዲስ አበባ ላይ ፍልውሀ ሸራተን ሆቴል ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በአሚባራ ፕሮፐርቲስ እየተገነባ ያለ ውብ መንደር ነው.
#ገንዘብዎ ትክክለኛ ማረፊያውን የሚያገኝበት
+25******* ️
/ on What's Ap
‍️‍️ በግንባታው ዘርፍ ጥርሳቸውን የነቀሉ የሀገር ውስጥና የውጭ ኮንትራክተሮች እናንተን ለማስደሰት ቀን ከለሊት በስራ ተጠምደዋል.
ከ10 እስከ 50% የግንባታ ደረጃ
ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል በ1 አመት ተኩል እንዲሁም በ3 አመትጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው አማራጮች አሉን
በዚ ውብ መንደር ውስጥ ፈልገው የሚያጡት ነገር የለም
ከባለ 1 መኝታ እስከ ትላልቅ ፔንት ሀውዞች
#ዋጋችንም ምክንያታዊ ነው
ብልህ ሰው ዛሬን ዛሬ ላይ ይጠቀማል
‍‍ እርሶም "ወይኔ ያኔ በገዛሁት" ብሎ ከመቆጨትዎ በፊት ዛሬውኑ ያነጋግሩን
+25******* / What's Up
" አሚባራ ፕሮፐርቲስ
ለልጅ ልጆችዎ የሚተርፍ ቅርስ!!!"