አፖርትመንት እቤቶችን ለሺያጭ አቅርበናል for sale & price in Ethiopia

Price : 9,800.00 ETB

Description

ውድ ደንበኞቻችን ሲመሲ ጋስት ሞል አጠገብ ባለ 2መኝታ እና ባለ 3 መኝታ እቤቶች የያዘ የአፖርትመንት በተመጣጣኝ ዋጋ ለሺያጭ አቅርበናል። አፖርትመንቱ የሚያካትታቸው ለእያንዳንዱ እቤት የግል መኪና ማቆሚያ በወለል 6 እቤት የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የውሃ ታንከር የከርሰ ምድር ውሃ በእያንዳንዱ እቤት የስራተኛ ምኝታ እስከ መታጠቢያው የእንግዳ መቀበያና እስከ አሰተናጋጅ ለተለያዬ ዝግጅት የሚውል የጋራ ቴራስ ኮሪደር(Lobby) በረንዳ (Balcony) አሳንሰሮች (ሊፍት) ለበለጠ መረጃ በtelegram በwhatsap ይደውሉ 094******* 097*******