DMC real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 12,764,800.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Developer : DMC Real Estate
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 3

Description

️092*******
13ቤቶች ብቻ ቀሩን
በ 1ካሬ የ8,000ብር ቅናሽ 
በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። 
አፓርትመንቶች 
ስቱዲዮ
56m2
ባለ 1 መኝታ 
77m2, 85m2
ባለ 2 መኝታ
123m2, 128m2, 148m2
ባለ 3 መኝታ 
146m2, 153m2, 159m2, 167m2
ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
29m2, 35m2, 43m2, 67m2
 
️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች
️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) 
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 
መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ 
ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ: 
የሽያጭ አማካሪ
092******* ይደውሉ።