በአየር የሚሞላ ፍራሽ for sale and price in Ethiopia

Price : 27,990.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : New
  • Furniture Use : Home and Office
  • Furniture Kind : Bed

Description

INTEX DURA-BEAM DELUXE FIBER -TECH TECHNOLOGY በሽዎች  በሚቆጠሩ ጠንካራ ፖሊስተር ፋይበሮችና ከvinyl ቴክኖሎጅ ስለተሰራ ወለሉ እና ጠርዞቹ ለሰውነታችን እጅግ በጣም ጥሩ ድጋፍ.ምቾትና ልስላሴ ከጥንካሬ ጋር እንዲኖረው ያደርጉታል ከመታሸጉ በፊት 100% ጥራቱ የተረጋገጠ ለቤት ,ለእንግዳ እና ለማንኛውም ጉዞ መጠቀም ያስችላል በቀላሉ ማፅዳት የሚቻል ውሃ የማያስገባ ክብደቱ ቀላልና በቀላሉ ተጣጥፎ መቀመጥ የሚችል ፈጣን የአየር መሙያ AC ኤሌትሪክ ፓምፕ እራሱ ላይ የተገጠመለት Size-1.52m×2.03m×51cm የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! አድራሻ: ️ቁጥር 1:- ፒያሳ ሰባራ ባቡር፤ አናኒያ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ️ቁጥር 2:- መገናኛ ከአደባባይ ወደ ደራርቱ ሲሄዱ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ ስልክ: ️ 098******* ️ 090******* ️ 091******* ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! ABAY MART : ቤተሰብ ለመሆን ABAY KIDS : የህጻናት እቃዎችን ለማግኘት ABAY MART ፌስቡክ ገጻችን ትእዛዝ አስተያየትና ጥያቄዎትን ይህን በመጫን ያስቀምጡልን