⌚️hainoteko rw32 smartwatch for sale & price in Ethiopia

Price : 4,499.00 ETB

Description

⌚️Hainoteko RW32 አዲስ የ2024 ዘመናዊ ስማርት ሰአት⌚️
⌚️በ4499 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******
⌚️ሶስት የእጅ ማሰሪያ ያለው  ⌚️ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መለእክት  መቀበል እና  መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ምርጥ ስማርት ሰአት 
⌚️ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት እና  ሙዚቃ ለማስማት የሚያስችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
⌚️ የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል
⌚️ ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል dream builder ህንፃ 3ተኛ 302